Author: ifa_commu

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የተውጣጣ የልዑካን ቡድን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ።

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የተውጣጣ የልዑካን ቡድን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት ለሀገራችን የዲፕሎማሲ ስኬት በኢንስቲትዩቱ እየተሰሩ ያሉ…

የፌደራል መንግስት የፖሊሲና የምርምር ተቋማት   የፖሊሲ ጥናት የጋራ መድረክ አቋቋሙ፡

የፌደራል መንግስት የፖሊሲና የምርምር ተቋማት   የፖሊሲ ጥናት የጋራ መድረክ አቋቋሙ፡ የፖሊሲ ጥናት የጋራ መድረኩ ነኀሴ 24/2015 ዓ.ም ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችን እና ስምንት የምርምር ተቋማት እንዲሁም የኢትዮጵያ የአመራር ልህቀት አካዳሚ፣ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ…

ነኀሴ 18/2015 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የ2015 በጀት አመት እቅድ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2016 በጀት አመት እቅድን ተመለከተ፡፡

ነኀሴ 18/2015 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የ2015 በጀት አመት እቅድ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2016 በጀት አመት እቅድን ተመለከተ፡፡ የ2015 በጀት አመት የእቅድ ስራ አፈጻጸም ክንውኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የስትራቴጂያዊ…

የኢትዮጵያ የዳስፖራ አገልግሎት አመራሮች የዉጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ

የኢትዮጵያ የዳስፖራ አገልግሎት አመራሮች የዉጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩቱን ጎበኙነሐሴ 11/2015 ዓ.ም በዶ/ር መሐመድ ኢድሪስ የተመራ 6 አባላት ያሉት  የኢትዮጵያ ዲያስፖራ  አገልግሎት የማናጅመንት ቡድን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የስራ እንቅስቃሴን የጎበኙ ሲሆን የውጭ…

የወጭ ጉዳይ ኢንስትትዩት በወጪ ጉዳይ ሚንስቴር አዲስ  የስራ ስምሪት ለወሰዱ ስልጠና ሰጠ

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የስልጠናና ማማከር ዳይሬክቶሬት በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር  አዲስ የስራ ስምሪት ለተመደቡ 117 ለሚሆኑ ድፕሎማቶች እና የአስተዳደር ዘርፍ ሰራተኞች ለ 6 ቀናት የቆየ የአቅም ግንባታ ስልጠና  ሰጠ፡፡ስልጠናው ኢትዮጵያ ከውጭ…