Month: January 2024

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዲፕሎማሲያችንለብሔራዊጥቅማችን አውደ ርዕይ ጎብኙ‼️

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዲፕሎማሲያችንለብሔራዊጥቅማችን አውደ ርዕይ ጎብኙ‼️ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ሃሳብ…

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አውደ-ርዕይ ጎብኝተዋል።

ጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በሳይንስ ሙዝየም የተከፈተውንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጁትን አውደ-ርዕይ ጎብኝተዋል።

ዲፕሎማሲያችን ለብሄራዊ ጥቅማችን በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም  የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ  አውደርዕይ  ጉብኝት  አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡

ዲፕሎማሲያችን ለብሄራዊ ጥቅማችን በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አውደርዕይ ጉብኝት አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም በሳይንስና ሙዚየም የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አውደርዕይን ሲጎበኙ ካገኘናቸው መካከል አቶ…

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን አውደርዕይ ጎብኝተዋል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 10/ 2016 ዓ.ም የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጁትን አውደርዕይ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ…

የአዲስ አበባ የስራ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮችና ሰራተኞች ከኢንስቲትዩቱ ጋር የልምድ ልውውጥ አደረጉ ፡፡

የአዲስ አበባ የስራ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮችና ሰራተኞች ከኢንስቲትዩቱ ጋር የልምድ ልውውጥ አደረጉ ፡፡ ጥር 09 ቀን 2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ የስራ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮችና ሰራተኞች ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት…

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይ

ጥር 4/2016 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት፣ የመከላከያ ሚኒስቴር የምድር ጦር እና አየር ኃይል፣ የሰላም ሚኒስቴር፣ የፍትህ ሚኒስቴር እና የህትመት ሚዲያ የሆኑት ካፒታል፣ ፎርቹን፣ አዲስ አድማስ፣ ሪፖርተርና ሌሎች የህትመት ሚዲያዎች እንዲሁም…

የኢትዮጵያን የ115 ዓመታት የውጭ ግንኙነት ትኩረቶችን የሚያስቃኝ መጽሐፍ ተመረቀ

የኢትዮጵያን የ115 ዓመታት የውጭ ግንኙነት ትኩረቶችን የሚያስቃኝ መጽሐፍ ተመረቀ ጥር 3/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ1901 እስከ 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን የሚያስቃኝ መጽሐፍ አስመርቋል፡፡…

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን በይፋ ከፈቱ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን በይፋ ከፈቱ (ጥር 02 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ): የኢ.ፌ.ዲ.ሪ.ፕሬዝዳንት ክብርት ሣህለወርቅ ዘውዴ ” “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ቃል…