‘‘ነገን ዛሬ እንትከል’’ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የ2015 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብርን በእሬቻ የህዝብ መናፈሻ ቦታ በተሳካ ሁኔታ አከናወኑ፡፡ የተተከሉት ችግኞች ለምግብነት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ፍራፍሬዎች  ሲሆን  ይህም በዘንድሮ አመት ለምግብነት…