በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የተውጣጣ የልዑካን ቡድን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ።

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የተውጣጣ የልዑካን ቡድን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት ለሀገራችን የዲፕሎማሲ ስኬት በኢንስቲትዩቱ እየተሰሩ ያሉ…

መስከረም 14/2016 ዓ.ም አለም አቀፍ የሰላም ቀንን ምክንያት በማድረግ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች “ሰላም ፣ዲፕሎማሲ እና ሴቶች ለሰላም ያላቸው ሚና” በሚል ርዕስ  አከበሩ።

መርሃ-ግብሩን ያስጀመሩት የውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ መሳፍንት ተፈራ ሲሆኑ ሰላም ለሀገር ግንባታ ወሳኝ መሆኑን እና በዚህ በሰላም ግንባታ ሴቶችን ማሳተፍ ሚናው ከፍተኛ መሆኑን በዝርዝር አስረድተዋል።በፕሮግራሙ ላይ ክብርት…