Category: Article

3ተኛው አመታዊ የናይል ወንዝ ፍትሀዊ ተጠቃሚነትና ቀጠናዊ ትስስር ኮንፍረንስ በአ.አ በመካሄድ ላይ ነው።

3ተኛው አመታዊ የናይል ወንዝ ፍትሀዊ ተጠቃሚነትና ቀጠናዊ ትስስር ኮንፍረንስ በአ.አ በመካሄድ ላይ ነው። “የጋራ ሀብት ለጋራ መጻኢ ጊዜና ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቲዩት፤በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በውሀና…