Author: admin

መስከረም 14/2016 ዓ.ም አለም አቀፍ የሰላም ቀንን ምክንያት በማድረግ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች “ሰላም ፣ዲፕሎማሲ እና ሴቶች ለሰላም ያላቸው ሚና” በሚል ርዕስ  አከበሩ።

መርሃ-ግብሩን ያስጀመሩት የውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ መሳፍንት ተፈራ ሲሆኑ ሰላም ለሀገር ግንባታ ወሳኝ መሆኑን እና በዚህ በሰላም ግንባታ ሴቶችን ማሳተፍ ሚናው ከፍተኛ መሆኑን በዝርዝር አስረድተዋል።በፕሮግራሙ ላይ ክብርት…