የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዲፕሎማሲያችንለብሔራዊጥቅማችን አውደ ርዕይ ጎብኙ‼️
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የዲፕሎማሲ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ ጎበኙ።
እንዲሁም የቀድሞ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ርስቱ ይርዳው እና የገንዘብ ሚኒስትር ድኤታው ዶ/ር እዮብ ተካልኝ አውደርዕዩን ጎብኝተዋል።