ጥር 4/2016 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት፣ የመከላከያ ሚኒስቴር የምድር ጦር እና አየር ኃይል፣ የሰላም ሚኒስቴር፣ የፍትህ ሚኒስቴር እና የህትመት ሚዲያ የሆኑት ካፒታል፣ ፎርቹን፣ አዲስ አድማስ፣ ሪፖርተርና ሌሎች የህትመት ሚዲያዎች እንዲሁም  ሁሉም የመንግስት እና የግል ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያዎች   “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” የተሠኘውን ዓውደ ርዕይ በዛሬዉ ዕለት ጎብኝተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *