የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዲፕሎማሲያችንለብሔራዊጥቅማችን አውደ ርዕይ ጎብኙ‼️

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዲፕሎማሲያችንለብሔራዊጥቅማችን አውደ ርዕይ ጎብኙ‼️ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ሃሳብ…

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አውደ-ርዕይ ጎብኝተዋል።

ጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በሳይንስ ሙዝየም የተከፈተውንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጁትን አውደ-ርዕይ ጎብኝተዋል።

ዲፕሎማሲያችን ለብሄራዊ ጥቅማችን በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም  የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ  አውደርዕይ  ጉብኝት  አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡

ዲፕሎማሲያችን ለብሄራዊ ጥቅማችን በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አውደርዕይ ጉብኝት አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም በሳይንስና ሙዚየም የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አውደርዕይን ሲጎበኙ ካገኘናቸው መካከል አቶ…